1
Posted November 20, 2012 in News
 
 

Remembrance candle light on Nov 18.11.2012.Oslo, Norway


በሃገራችን ውስጥ የፍትህና የእኩልነት መጓደል ያንገበገበው ጀግናው የኔሰው ገብሬ እራሱን በእሳት አቃጥሎ መስዋት ያደረገበትን አንደኛ አመት እና በምርጫ 97 ወቅት በአስከፊ ሁናቴ በኢህአዴግ መንግስት ለተጨፈጨፉት ወገኖቻችንን የመታሰቢያ ቀን በኖርዌይ ኦስሎ ተከብሮ ውሏል


dawit