Democratic Change in Ethiopia Support Organization Norway

 
 


 
News
 

 
News
 
 
 
Amharic news
 

ለሰማዕታቱ አደራ የምንሰጠው ምላሽ ምንድነው?

ኢትዮጵያ አንድ ተጨማሪ ወጣት ልጇን አጣች። ሰኔ 8 ቀን 2007 ዓም ማታ የደብረ ማርቆሱ የሰማያዊ ፓርቲ እጩ ተወዳዳሪ ወጣት ሳሙኤል አወቀ ኢሰብዓዊ በሆነ ድብደባ ሕይወቱ አልፏል። ይህ ወጣት በኢትዮጵያ ውስጥ ለውጥ እንዲመጣ በጽናት ታግሏል። ለኢትዮጵያ ይበጃል ብሎ ባመነበት መንገድ ተጉዞ ለትግሉ ሕይወቱን ሰጥቷል። ሳሙኤል በሕይወቱ ላይ ያንዣበበውን አደጋ ...
 
Amharic news
 

የማህበራዊ ሃብት ግንባታ እና በውጭ ሐገር ያለው ኢትዮጵያዊ ማህበረሰብ በኢትዮጰያ የነፃነት የትግል ሂደት ያለው ተሳትፎ በሚል ርእስ በኖርዌይ ኦስሎ ውይይት ተደረገ

COMMEN FORUM ውይንም የጋራ መድረክ እየተባለ የሚጠራው የሲቪክ ማህበር ዛሬ በጁን 13/2015 በኦስሎና አካባቢው ከሚኖሩ ኢትዮጵያውያን ጋር የፓናል ዲስከሽን ያዘጋጀና ያወያየ ሲሆን፣ የውይይቱ ርእስም የነበረው የማህበራዊ ሃብት ግንባታ እና በውጭ ሐገር ያለው ኢትዮጵያዊ ማህበረሰብ በኢትዮጰያ የነፃነት የትግል ሂደት ያለው ተሳትፎ በሚል ርእስ ሁለት እን...

 
Ethiopia
 

ከቴፒ ወጣቶች የምንማራቸው ቁም ነገሮች

በደቡብ ኢትዮጵያ ሸካ ዞን የሚገኙ የቴፒ ወጣቶች በህወሓት አገዛዝ የሚደርስባቸው በደል አንገሽግሿቸው ራሳቸውን አደራጅተው በአገዛዙ ላይ እርምጃ መውሰድ ከጀመሩ በርካታ ወራት ተቆጥረዋል። እነዚህ ወጣቶች ግንቦት 27 ቀን 2007 ዓ.ም. በአካባቢያቸው የሚገኝን አንድ የፓሊስ ጣቢያ ወረው እስረኞችን ማስፈታታቸው በመላው ኢትዮጵያ እንዲታወቁ ምክንያት ሆኗል፤ የአ...
 
Amharic news
 

 
Ethiopia
 

ፊታችንን ከምርጫ ፓለቲካ ወደ ሁለገብ ትግል እናዙር!- የአርበኞች ግንቦት 7 መግለጫ

ግንቦት 18 2007 ዓ.ም (የአርበኞች ግንቦት 7 መግለጫ, pdf, ከዚህ ላይ ያንብቡ) ምርጫ 2007 ተጠናቆ ተወዳዳሪም አወዳዳሪም የሆነው ህወሓት ይፋ ውጤት እስኪገልጽ እየተጠበቀ ነው። ሁሉ በእጁ ነውና ባለሥልጣኖቹ ምን ዓይነት ውጤት እንደሚስማማቸው እስከሚነግሩን ጥቂት ቀናት ይወስዱ ይሆናል። ከፈለጉ ሁሉን የፓርላማ ወንበሮች ሊወስዷቸው ይችላሉ፤ ካሻቸው ...
 
Ethiopia
 

አይሲስን ስንቃወም ህወሓትን አለመርሳት!

በአይሲስ በግፍ በታረዱብን ወገኖቻችን የተሰማን ሀዘንና ቁጭት ከፍተኛ ቢሆንም እንኳን ከአዕምሮዓችን መውጣት የሌለበት ሀቅ አለ። ይህ ሀቅ “ያስጠቃን፣ ያሳረደን ወያኔ ነው” ከሚለውም ያለፈ ነው። መረሳት የሌለበት ሀቅ፣ ከአይሲስ የከፋ ጨካኝ በአገራችን የመንግሥት ሥልጣን የተቆጣጠረ መሆኑ ነው። የህወሓት ፋሽስት ጦር በበደኖ፣ በአዋሳ፣ በሀረር፣ በጋምቤላ፣ በጎ...

 
Amharic news
 

አርበኞች ግንቦት 7 ታላቅ ህዝባዊ ስብሰባና የገቢ ማሰባሰቢ በኖርዌይ ኦስሎ ከተማ

ዲሞክራሲያዊ ለውጥ በኢትዮጵያ ድጋፍ ድርጅት ኖርዌይ አዘጋጅነት በኢትዮጵያ ያለውን አፋኝ ዘረኛ የወያኔ አገዛዝን ለማስወገድ የሚደረገውን የሁለገብ ትግል ለመርዳትና አሁን ሀገራችን ያለችበትን አስከፊ ወቅታዊ ሁኔታ ላይ ለመምከር እ.ኤ.አ አፕሪል 18, 2015 የተዘጋጀው ታላቅ ህዝባዊ ስብሰባና የገቢ ማሰባሰቢያ ዝግጅት የአርበኞች ግንቦት 7 ከፍተኛ ኃላፊ የሆኑ...
 
Amharic news
 

የቁልቁለቱን ጉዞ እናስቁም፤ ውርደት ይብቃን!!!

የህወሓት አገዛዝ ፋሽስታዊ ባህርያት እያደር መረን እያጣ፤ ነውረኛ እየሆነ መጥቷል። በአሳለፍነው ሣምንት ብቻ እንኳን አስነዋሪ ይዘት ያላቸው ሁለት ፋሽስታዊ ክስተቶችን አስተውለናል። አንዱ በምርመራ ስም በታሳሪዎች ላይ የሚደረገው አሳፋሪ ሰቆቃ ነው። በገላቸው በሚያፌዙና በሚሳለቁ ተቃራኒ ፆታ መርማሪዎች ፊት ለሰዓታት ተመርማሪዎች ራቁታቸውን እንዲሆኑ የሚደረግ...

 
Featured
 

Elections, Ethiopian style By Felix Horne /Horn of Africa researcher at Human Rights Watch/

This is what an election campaign looks like in Ethiopia, where the ruling coalition took 99.6 percent of parliamentary seats in the last national elections, in 2010. Jirata, who asked that his real name not be used, is a 19-ye...
 
Ethiopia
 

የአርበኞች ግንቦት 7: የአንድነትና ዲሞክራሲ ንቅናቄ ሊቀመንበር ለኢትዮጵያ ሕዝብ ያቀረቡት አስቸኳይ ጥሪ

የተከበራችሁ ወገኖቼ፤ ከሰላሳ በላይ የሆኑ ወገኖቻችን አይ ሲስ በተሰኘ ህሊና ቢስ፣ ፀረ-ሰው እና ፀረ-ስልጣኔ ቡድን በሊቢያ በአሰቃቂ ሁኔታ የመገደላቸው መርዶ ከትናንት ወዲያ ሚያዝያ 11 ቀን 2007 ዓም ደርሶን ኢትዮጵያዊያን በያለንበት በመሪር ሀዘን ውስጥ ነን። ዛሬ “እግዜር ያጥናህ” ወይም “እግዜር ያጥናሽ” የሚባል ሰው የለም። ሁላችንም ሀዘንተኞች ነን...