Democratic Change in Ethiopia Support Organization Norway

 
 


 
News
 

 
Norway
 
 
 
News
 

በኖርዌ የሚኖሩ ኢትዮጵያውያኖች በእልህና በቁጣ የተሞላ ታላቅ ሰላማዊ ሰልፍ አደረጉ

ሰኞ ጁላይ 14, 2014 የዲሞክራሲያዊ ለውጥ በኢትዮጵያ ድጋፍ ድርጅት በኖርዌ አዘጋጅነት በኖርዌ ኦስሎ በተለያዩ ከተሞች የሚኖሩ ቁጥራቸው በርከት ያሉ ኢትዮጵያውያኖች በአንድ ላይ በመሰብሰብ ከቀኑ 13፡00 ጀምሮ በአቶ አንዳርጋቸው ፅጌ የግንቦት 7 የፍትህ የነፃነትና የዲሞክራሲ ንቅናቄ ዋና ፀሃፊ በየመን የፀጥታ ኃይሎች ታፍነው በአምባገነኑ ወያኔ እስር ቤት...
 
Amharic news
 

በኖርዌይ የሚኖሩ ኢትዮጲያውያን እኔም እንዳርጋቸው ጽጌ ነኝ በሚል ታላቅ ሕዝባዊ ውይይት አደረጉ

ቅዳሜ ጁለይ 12/2014 በዲሞክራሲያዊ ለውጥ በኢትዮጵያ ድጋፍ ድርጅት በኖርዌይ አዘጋጅነት ሁላችንም እንዳርጋቸው ጽጌዎች ነን በሚል አላማ በኖርዌ የሚገኙ ኢትዮጵያውያን የግንቦት 7፣ የፍትህ፣ የነፃነትና የዲሞክራሲ ንቅናቄ ዋና ፀሐፊ አቶ አንዳርጋቸው ጽጌ በየመን የደንነት ሀይሎች መታፈንና ለአምባገነኑ የወያኔ መንግስት ታላልፈው መሰጠታቸውን በተመለከተ ወደ ...

 
Amharic news
 

ከዲሞክራሲያዊ ለውጥ በኢትዮጲያ የድጋፍ ድርጅት በኖርዌይ በወያኔ እና በየመን መንግስት የተቀነባበረው የ አቶ አንዳርጋቸው ጽጌን መታፈንና አሳልፎ መስጠትን ኣስመልክቶ የወጣ መግለጫ!

ዲሞክራሲያዊ ለውጥ በኢትዮጵያ የድጋፍ ድርጅት በኖርዌይ በስልጣን ላይ ያለዉን የወያኔ ጉጀሌ ስረዓት ከስሩ ነቅሎን በመጣልና በምትኩ በኢትዮጵያ ዉስጥ በሕዝብ የተመረጠ ሰላማዊና ዲሞክራሲያዊ መንግስት ለመመስረት የሚታገሉ ድርጅቶችን መደገፍ ነዉ።ይህን እዉን ለማድረግና ኣንባገነናዊ ስርዓት ለማስወገድ ከሚታገሉት ድርጅቶች መካከል ድርጅታችን ከሚደግፋቸውና በቅርብ ...
 
Amharic news
 

የዲሞክራሲያዊ ለውጥ በኢትዮጵያ ድጋፍ ድርጅት ኖርዌይ 29,June 2014 የአባላት ጠቅላላ 1ኛ እና 2ኛ ሩብ ዓመት መደበኛ ስብሰባ በደማቅሁኔታ አካሄደ

የዲሞክራሲያዊ ለውጥ በኢትዮጵያ ድጋፍ ድርጅት ኖርዌይ June29, 2014 መተዳደሪያ ደንቡ በሚያዘው መሰረት የአባላት ጠቅላላ 1ኛ  እና 2ኛ ሩብ ዓመት መደበኛ ስብሰባከቀኑ 15፥30 ጀምሮ 19:30 በደማቃ ሁኔታ ተጠናቋል በዝግጅቱ ላይ በርካታ የድርጅቱ አባላት በቦታው የተገኙ ሲሆን ፕሮግራሙን                  ባለፉት23 አመታት በግፍ  በወያኔመን...

 
International
 

Democratic change in Ethiopia support organization radio station trail

Democratic change in Ethiopia support organization in Norway proudly announce to all Ethiopians and supports that our radio station trail program will be live on Saturday 31 May 2014 from 1pm till 3pm through our internet radio...
 
Amharic news
 

የዲሞክራሲያዊ ለውጥ በኢትዮጵያ ድጋፍ ድርጅት በኖርዌ በርገን ቅርንጫፍ የወያኔ መንግስት በኦሮሞ ተወላጅ ኢትዮጵያውያን የዩንቨርስቲ ተማሪዎች ላይ ያደረሰውን ዘግናኝ ጭፍጨፋ በመቃወም ታላቅ ሰላማዊ ሰልፍ አደረገ

የዲሞክራሲያዊ ለውጥ በኢትዮጵያ ድጋፍ ድርጅት በኖርዌ በርገን ቅርንጫፍ የወያኔ መንግስት በኦሮሞ ተወላጅ ኢትዮጵያውያን ላይ ያደረሰውን ዘግናኝ ጭፍጨፋ በመቃወም ታላቅ ሰላማዊ ሰልፍ በግንቦት 23. 2014 ዓ.ም በበርገን ያካሄደ ሲሆን በኦሮሚያ ክልል በሚገኙ ዮንቨርስቲዎች በአዲስ አበባና ዙሪያዋ የኦሮሚያ ልዮ ዞን ከተሞች የጋራ ማስተር ፕላን በሚል ገዥው መን...

 
Amharic news
 

የዲሞክራሲያዊ ለዉጥ በኢትዮጵያ ድጋፍ ድርጅት ኖርዌይ በተለያዩ ከተሞች ያሉ የድርጅቱ ተወካዮችን አስመረጠ፥

የዲሞክራሲያዊ ለዉጥ በኢትዮጵያ ድጋፍ ድርጅት ኖርዌይ ቅንጀት ይዞት የተነሳዉን ራእይ ላይ በመመርኮዝና በመፅናት የዜጎች እኩልነት፣ነፃነትና ሰብአዊ መብቶች የሚከበርበትና ሕዝብ የስልጣን ባለቤት የሚሆንበት ዲሞክራሲያዊ ስርዓት መገንባት ቅድሚያ የሚሰጠዉ አብይ ጉዳይ መሆኑን የሚያምን ድርጅት ሲሆን የኢትዮጵያ ህዝብ አምባገነናዊ ስርዓትን በማስወገድ ፍትህ፣እኩልነ...
 
Ethiopia
 

Norge må stanse avlyttingen

I slutten av 2012 ble Yohannes Alemus? kone pågrepet av folk fra den etiopiske sikkerhetstjenesten under et besøk hos slektninger i hovedstaden Addis Abeba. Hun hadde med seg parets to barn. Yohannes er tidligere flyktning, nå ...

 
Featured
 

አቃጠለ አሉኝ ብእር ራሱን ጠልቶ ፥ ሳሊ አብርሃም /Vestness, Norway/

ቃላትን አባዝቶ እውቀን አራብቶ ድምጸን አስተጋብቶ ታሪክን መዝግቦ በህብረ ቀለማት ምስልን አስቀርቶ በጀርመን ተወልዶ ብዙ አገእ አይቶ ቢጃጅም ቢደክምም አገራችን ገብቶ እውነትን ሊያወራ ስላምን ሊነዛ ታስቦ ተስርቶ ባላስበው መንገድ ህይወቱ ተዛብቶ እውነት ብትርበው ስላም ብትናፍቀው አቃጠለ አሉኝ ብእር ራሱን ጠልቶ:: የስው ልጅ በምድር የመኖር አሻራው ብእር ...
 
Amharic news
 

በሰማያዊ ፓርቲ ሴት አባላትና አመራር ላይ በየካቲት 29 2006 ዓ.ም የተወስደውን እርምጃ በመቃወም ከዲሞክራሲያዊ ለውጥ በኢትዮጵያ ድጋፍ ድርጅት ኖርዌይ የተሰጠ አቋም መግለጫ!

ድርጅታችን ከቆመላችው አንዱና ዋነኛ አላማ፣ በአገራችን ስላምና እኩልነትን ማስፈን መሆኑ ይታወቃል ሆኖም ገዢው ብድን የአለም የሴቶችን ቀን ምክንያት በማድረግ በተደረገው ሩጫ ውድድር ላይ የስማያዊ ፓርቲ ሴት አባላት በመገኘት ፈጹም ዴሞክራስያዊ በሆነ መንገድ በሥርዓቱ ምን ያህል እንደተማረሩ ድምፃቸውን ከፍ አድረገው ጮኸዋል፤ ዘምረዋል፣ በአካል ንቅናቄም አሳይ...