Democratic Change in Ethiopia Support Organization Norway

 
 


 
News
 

 
Ethiopia
 
 
 
Ethiopia
 

ከቴፒ ወጣቶች የምንማራቸው ቁም ነገሮች

በደቡብ ኢትዮጵያ ሸካ ዞን የሚገኙ የቴፒ ወጣቶች በህወሓት አገዛዝ የሚደርስባቸው በደል አንገሽግሿቸው ራሳቸውን አደራጅተው በአገዛዙ ላይ እርምጃ መውሰድ ከጀመሩ በርካታ ወራት ተቆጥረዋል። እነዚህ ወጣቶች ግንቦት 27 ቀን 2007 ዓ.ም. በአካባቢያቸው የሚገኝን አንድ የፓሊስ ጣቢያ ወረው እስረኞችን ማስፈታታቸው በመላው ኢትዮጵያ እንዲታወቁ ምክንያት ሆኗል፤ የአ...
 
Amharic news
 

 
Ethiopia
 

ፊታችንን ከምርጫ ፓለቲካ ወደ ሁለገብ ትግል እናዙር!- የአርበኞች ግንቦት 7 መግለጫ

ግንቦት 18 2007 ዓ.ም (የአርበኞች ግንቦት 7 መግለጫ, pdf, ከዚህ ላይ ያንብቡ) ምርጫ 2007 ተጠናቆ ተወዳዳሪም አወዳዳሪም የሆነው ህወሓት ይፋ ውጤት እስኪገልጽ እየተጠበቀ ነው። ሁሉ በእጁ ነውና ባለሥልጣኖቹ ምን ዓይነት ውጤት እንደሚስማማቸው እስከሚነግሩን ጥቂት ቀናት ይወስዱ ይሆናል። ከፈለጉ ሁሉን የፓርላማ ወንበሮች ሊወስዷቸው ይችላሉ፤ ካሻቸው ...
 
Ethiopia
 

አይሲስን ስንቃወም ህወሓትን አለመርሳት!

በአይሲስ በግፍ በታረዱብን ወገኖቻችን የተሰማን ሀዘንና ቁጭት ከፍተኛ ቢሆንም እንኳን ከአዕምሮዓችን መውጣት የሌለበት ሀቅ አለ። ይህ ሀቅ “ያስጠቃን፣ ያሳረደን ወያኔ ነው” ከሚለውም ያለፈ ነው። መረሳት የሌለበት ሀቅ፣ ከአይሲስ የከፋ ጨካኝ በአገራችን የመንግሥት ሥልጣን የተቆጣጠረ መሆኑ ነው። የህወሓት ፋሽስት ጦር በበደኖ፣ በአዋሳ፣ በሀረር፣ በጋምቤላ፣ በጎ...

 
Amharic news
 

አርበኞች ግንቦት 7 ታላቅ ህዝባዊ ስብሰባና የገቢ ማሰባሰቢ በኖርዌይ ኦስሎ ከተማ

ዲሞክራሲያዊ ለውጥ በኢትዮጵያ ድጋፍ ድርጅት ኖርዌይ አዘጋጅነት በኢትዮጵያ ያለውን አፋኝ ዘረኛ የወያኔ አገዛዝን ለማስወገድ የሚደረገውን የሁለገብ ትግል ለመርዳትና አሁን ሀገራችን ያለችበትን አስከፊ ወቅታዊ ሁኔታ ላይ ለመምከር እ.ኤ.አ አፕሪል 18, 2015 የተዘጋጀው ታላቅ ህዝባዊ ስብሰባና የገቢ ማሰባሰቢያ ዝግጅት የአርበኞች ግንቦት 7 ከፍተኛ ኃላፊ የሆኑ...
 
Amharic news
 

የቁልቁለቱን ጉዞ እናስቁም፤ ውርደት ይብቃን!!!

የህወሓት አገዛዝ ፋሽስታዊ ባህርያት እያደር መረን እያጣ፤ ነውረኛ እየሆነ መጥቷል። በአሳለፍነው ሣምንት ብቻ እንኳን አስነዋሪ ይዘት ያላቸው ሁለት ፋሽስታዊ ክስተቶችን አስተውለናል። አንዱ በምርመራ ስም በታሳሪዎች ላይ የሚደረገው አሳፋሪ ሰቆቃ ነው። በገላቸው በሚያፌዙና በሚሳለቁ ተቃራኒ ፆታ መርማሪዎች ፊት ለሰዓታት ተመርማሪዎች ራቁታቸውን እንዲሆኑ የሚደረግ...

 
Ethiopia
 

የአርበኞች ግንቦት 7: የአንድነትና ዲሞክራሲ ንቅናቄ ሊቀመንበር ለኢትዮጵያ ሕዝብ ያቀረቡት አስቸኳይ ጥሪ

የተከበራችሁ ወገኖቼ፤ ከሰላሳ በላይ የሆኑ ወገኖቻችን አይ ሲስ በተሰኘ ህሊና ቢስ፣ ፀረ-ሰው እና ፀረ-ስልጣኔ ቡድን በሊቢያ በአሰቃቂ ሁኔታ የመገደላቸው መርዶ ከትናንት ወዲያ ሚያዝያ 11 ቀን 2007 ዓም ደርሶን ኢትዮጵያዊያን በያለንበት በመሪር ሀዘን ውስጥ ነን። ዛሬ “እግዜር ያጥናህ” ወይም “እግዜር ያጥናሽ” የሚባል ሰው የለም። ሁላችንም ሀዘንተኞች ነን...
 
Ethiopia
 

የወያኔ ዘረኛ አገዛዝ ለኢትዮጲያና ለሕዝቧ ክብር ስለማይመጥን ይወገድ!!!!

ተስፋዬ ዘነበ (ስታቫንገር) የረጅም ጊዜ የነፃነት ታሪካችን በመቻቻልና በመከባበር አብሮ የኖረው ህብረታችን፣ ለሃገራችን  ነፃነት ያደረግነው ተጋድሎ፣ ኢትዮጲያን እንደ ታላቅ  ሉአላዊት ሃገር በጠንካራ መሰረት ላይ ያቆማት ምህተ አመታትን ያስቆጥረ ጠንካራ ማንነታችን ነው፡፡ በዚህ ባለንበት ሃያ አንደኛው ክ/ዘመን የኛን አባቶች የነፃነት ተጋድሎ የነፃነት ታሪክ...

 
Amharic news
 

ከዲሞክራሲያዊ ለውጥ በኢትዮጵያ ድጋፍ ድርጅት ኖርዌይ የተሰጠ መግለጫ  !

ግፍና መከራ፣ ሰቆቃና ችግር ያልተለየው ሕዝባችን ዛሬም እንደገና ሌላ ችግር ዛሬም እንደገና ሌላ መከራ፣ ሌላ የጭካኔ በትር ሌላ የመከራ አረንቋ ውስጥ እየተዘፈቀና ያለእረፍት እየማቀቀ መሆኑ ሳያንሰው ባለፉት ጥቂት ሳምንታት ደግሞ ለማየት የሚዘገንኑ ለመስማት የሚከብዱ  መከራዎችን በላይ በላዩ እየተጋተ ይገኛል።  ካለፉት ሶስት ሳምንታት ወዲህ ብቻ እንኩዋን በ...
 
Amharic news
 

ታላቅ ህዝባዊ ስብሰባና የገቢ ማሰባሰቢ በኖርዌይ ኦስሎ ከተማ ተካሄደ!!

ዲሞክራሲያዊ ለውጥ በኢትዮጵያ ድጋፍ ድርጅት ኖርዌይ አዘጋጅነት በኢትዮጵያ ያለውን አፋኝ ዘረኛ የወያኔ አገዛዝን ለማስወገድ የሚደረገውን የሁለገብ ትግል ለመርዳትና አሁን ሀገራችን ያለችበትን አስከፊ ወቅታዊ ሁኔታ ላይ ለመምከር እ.ኤ.አ  አፕሪል 18, 2015 የተዘጋጀው ታላቅ ህዝባዊ ስብሰባና የገቢ ማሰባሰቢያ ዝግጅት የአርበኞች ግንቦት 7 ከፍተኛ ኃላፊ የሆ...