Democratic Change in Ethiopia Support Organization Norway

 
 


 
News
 

 
Ethiopia
 
 
 
Amharic news
 

እየሰመጠ ካለ መርከብ ራስን የማዳኛ ጊዜ አሁን ነው! (ከአርበኞች ግንቦት 7 ሥራ አስፈፃሚ ኮሚቴ የተሰጠ መግለጫ)

ዛሬ መጋቢት 8 ቀን 2008 ዓ.ም የአርበኞች ግንቦት 7 ለአንድነትና ዴሞክራሲ ንቅናቄ ሥራ አስፈፃሚ ኮሚቴ መደበኛ ስብሰባ አድርጎ በምክር ቤቱ የመጀመሪያ ጉባኤ የተላለፉትን ውሳኔዎች አፈፃፀም ገምግሞ፤ በሚቀጥሉት ሦስት ወራት ተግባራዊ ሊደረጉ የሚገባቸው ተግባራት ላይ ተነጋግሮ ውሳኔ አስተላልፏል። በሥራ አስፈፃሚው ግምገማ መሠረት፣ የኢትዮጵያ ሕዝብ የህወሓት...
 
Amharic news
 

በዛሬው እለት በኦስሎ 18, December, 2015 (ታህሳስ 8, 2008 ዓ.ም ታላቅ ሰላማዊ ሰልፍ በኖርዌይ፣ ኦስሎ ተደረገ ።

በዛሬው እለት በኖርዌይ ኦስሎ 18, December, 2015 (ታህሳስ 8, 2008 ዓ.ም ታላቅ ሰላማዊ ሰልፍ በኖርዌይ፣ ኦስሎ ተደረገ ። በዛሬው እለት በኖርዌይ ኦስሎ 18, December, 2015 (ታህሳስ 8, 2008 ዓ.ም ) በአዲስ አበባ ማስተር ፕላን የወያኔ መንግስት በኦሮሞ ተማሪዎች ላይ ያደረሰውን ግድያ እና በምዕራብ ኢትዮጵይ በጎንደር ክልል ለሱዳ...

 
Amharic news
 

ዴሞክራሲያዊ ለውጥ በኢትዮጲያ ድጋፍ ሰጪ ድርጅት በኖርዌይ የስታቫንገር ቅርንጫፍ ሰላማዊ ሰልፍ ተካሄደ!!

  የዴሞክራሲያዊ ለውጥ በኢትዮጲያ ድጋፍ ሰጪ ድርጅት በኖርዌይ የስታቫንገር ቅርንጫፍ ዲሰንበር 13/2015 የወያኔ አገዛዝ በንጹሃን ዜጎች ላይ የሚያደርሰውን ግድያ፣ ድብደባና እስር በመቃወም በተጨማሪም እኩዩ የወያኔ አገዛዝ ለዘመናት ታፍራና ተከብራ የኖረች ሃገራችንን ለባእዳን ሸንሽኖ ለመሽጥ ከሱዳን መንግስት ጋር የተስማማውን የድንበር ማካለል በዝግ...
 
Ethiopia
 

Statement by the Democratic Change in Ethiopia Support Organization in Norway

Statement by the Democratic Change in Ethiopia Support Organization in Norway (DCESON) Date : 08.12.2015 We the members of the DCESON strongly condemn the killings the regime of the Tigray People`s Liberation Front has perpetua...

 
Ethiopia
 

አርበኞች ግንቦት 7 – የወገኖቻችን ስቃይ፣ ችግርና ብሶት በያለንበት ይሰማን፤ ለመፍትሔውም በጋራ እንነሳ!

በአዲስ አበባ ማስተር ፕላን ሰበብ በከተማዋ ዙርያ ያሉ ወገኖቻችንን ማፈናቀል በመላው የኢትዮጵያ ሕዝብ ላይ የተፈፀመ ጥቃት ነው። በማስተር ፕላኑ ሰበብ የሚፈናቀሉ ገበሬዎች የሁላችን ወላጆች፣ ወንድሞችና እህቶች ናቸው። በማስተር ፕላኑ ሰበብ የምንፈናቀለው ሁላችንም ነን። ይህን መሰሪ ፕላን በመቃወም ላይ ያሉት የኦሮሞ ተወላጅ ወገኖቻችን ትግል ፍትሀዊ በመሆኑ ...
 
Ethiopia
 

የኢትዮጵያ ወጣቶች ክልል፣ ቋንቋም ሆነ ሀይማኖት ሳይገድባቸው በጋራ ይቁሙ!

ከ1950ዎቹ ጀምሮ የተደረጉ ሕዝባዊ ንቅናቄዎች በሙሉ የተጠነሰሱትና የተመሩት እድሜያቸው ከሠላሳ አምስት ዓመት በታች በሆኑ ወጣቶች ነው። የ1997 ምርጫ ታሪካዊ እንዲሆን ያደረጉ፤ የሚያዝያ 30 ቀን 1997ን ታላቅ ሰልፍ ያደራጁ፤ ሕዝብን አደፈፍረው ለምርጫ በማሰለፍ ግንቦት 7 ቀን 1997 ታሪካዊ ዕለት እንድትሆን ያደረጉ፤ በኋላም “ድምፃችንን አናስነጥቅም”...

 
Amharic news
 

በኖርዌይ ስታቫንገር ከተማ የተሳካ ህዝባዊ ወይይት ተካሄደ!!!!

በዲምክራሲያዊ ለውጥ በኢትዮጵያ  የድጋፍ ድርጅት ኖርዌይ ስታቫንገር ቅርንጫፍ አዘጋጅነት መስከረም 5 2015  በኢትዮጵያን ወቅታዊ የፖለቲካ ሁኔታ ላይና በሰብዓዊ መብት አያያዝ በተመለከተ ታላቅና የተሳካ ውይይት ተካሄደ:: በሕዝባዊ ስብሰባው ላይ የነፃነት ተምሳሌቱና የጀግናው አንዳርጋቸው ፅጌ ወ/ሮ ብዙሃየው ፅጌ ፣ የአበኞች ግንቦት 7 አመራር ዶ/ር ሙልዋለ...
 
Ethiopia
 

President Obama’s Decision to Travel to Ethiopia is very Troubling By : Jeffrey Smith

Robert F. Kennedy Center for Justice and Human Rights June 24, 2015 (AFP) – President Barack Obama will in late July become the first sitting American leader to visit Ethiopia and the headquarters of the African Union, the Whit...

 
Amharic news
 

አቶ አንዳርጋቸው ፅጌ በወያኔ የታፈኑበትን አንደኛ ዓመት ምክንያት በማድረግ ታላቅ ሰላማዊ ሰልፍ በኖርዌይ, ኦስሎ ተካሄደ!!!

የግንቦት 7 ዋና ፀሀፊ አቶ አንዳርጋቸው ፅጌ በየመን የፀጥታ ሃይሎች ታግተው ለዘረኛውና አፋኙ የወያኔ ቡድን ተላልፈው የተሰጡበትን አንደኛ ዓመት ምክንያት በማድረግ በዓለም አቀፍ ደረጃ የሚካሄደው ሰላማዊ ሰልፍ በኖርዌይ ደረጃ የዲሞክራሲያዊ ለውጥ በኢትዮጵያ የድጋፍ ድርጅት ኖርዌይ በወጣቶች ክፍል አስተባባሪነት በጁን 23/ 2015 በእንግሊዝ ኢምባሲ ፊት ለፊ...
 
Amharic news
 

ለሰማዕታቱ አደራ የምንሰጠው ምላሽ ምንድነው?

ኢትዮጵያ አንድ ተጨማሪ ወጣት ልጇን አጣች። ሰኔ 8 ቀን 2007 ዓም ማታ የደብረ ማርቆሱ የሰማያዊ ፓርቲ እጩ ተወዳዳሪ ወጣት ሳሙኤል አወቀ ኢሰብዓዊ በሆነ ድብደባ ሕይወቱ አልፏል። ይህ ወጣት በኢትዮጵያ ውስጥ ለውጥ እንዲመጣ በጽናት ታግሏል። ለኢትዮጵያ ይበጃል ብሎ ባመነበት መንገድ ተጉዞ ለትግሉ ሕይወቱን ሰጥቷል። ሳሙኤል በሕይወቱ ላይ ያንዣበበውን አደጋ ...