Democratic Change in Ethiopia Support Organization Norway

 
 


 
News
 

 
Ethiopia
 
 
 
Amharic news
 

ለዲሞክራሲያዊ ለውጥ በኢትዮጵያ ድጋፍ ድርጅት ኖርዌይ አባላት በሙሉ ጉዳዩ፦ አመታዊ ጠቅላላ የአባላት መደበኛ ስብሰባ !!!

ለዲሞክራሲያዊ ለውጥ በኢትዮጵያ ድጋፍ ድርጅት ኖርዌይ አባላት በሙሉ !! ጉዳዩ፦ አመታዊ ጠቅላላ የአባላት መደበኛ ስብሰባ ! ለዲሞክራሲያዊ ለውጥ በኢትዮጵያ ድጋፍ ድርጅት ኖርዌይ አባላት በሙሉ መተዳደሪያ ደንቡ በሚያዘው መሰረት የአባላት ጠቅላላ አመታዊ መደበኛ ስብሰባ November 13.11. 2016 ከቀኑ 15፡45 ሰአት ጀምሮ ስለሚያደርግ አባላት ሁሉ በስ...
 
Ethiopia
 

የዴሞክራሲዊ ለውጥ በኢትዮጵያ ድጋፍ ድርጅት በኖርዌይ የስታቫንገር ቅርንጫፍ ሰላማዊ ሰልፍና የሻማ ማብራት በደመቀ መልኩ ተካሂዷል፡ ፡

የዴሞክራሲዊ ለውጥ በኢትዮጵያ ድጋፍ ድርጅት በኖርዌይ የስታቫንገር ቅርንጫፍ ዛሬ ማለትም 06/10/16 ያዘጋጀው ሰላማዊ ሰልፍና የሻማ ማብራት በደመቀ መልኩ አካሂዷል፡ ፡ ዝግጅቱን የታደሙ ከስታቫነርና ከአጎራባች ከተሞች እርቀቱ  ሳያግዳቸው የተሰባሰቡ በርካታ ኢትዮጲያዊያን ታድመውበታል፡፡ አንባገነኑና ዘረኛው የወያኔ አገዛዝ በሃገራችንና በሕባችን ላይ እያደረ...

 
Amharic news
 

የዲምክራሲለውጥ በኢትዮጵያ ድጋፍ ድርጅት ኖርዌይ እና የኢትዮጵያ የጋራ መድረክአዘጋጅነት ቀን 24 september 2016  በኦስሎ በአገራችን ወቅታዊ ጉዳይ ላይ ሰፊ ህዝባዊ ውይይት ተካሄደ !!

በሁለት ተቋማ  በዲሞክራሲያዊ ለውጥ በኢትዮጵያ ድጋፍ ድርጅት ኖርዌይ እና በጋራ የምክክር መድረክ አዘጋጅነት በወቅታዊ የአገራችን ጉዳይ ላይ ሰፊ ህዝባዊ ውይይት ተካሄደ። ውይይቱ የተቀጣጠለውን ህዝባዊ እምቢተኝነት የትግል ስልት ከመጨረሻው ግብ ለማድረስ የተያዘው የነጻነት ትግል ለውጤት እንዲበቃ  ምን መደረግ አለበት የሚለውን ትልቅ አጀንዳ በመያዝ ሁሉም ለኢ...
 
Ethiopia
 

የዲምክራሲለውጥ በኢትዮጵያ ድጋፍ ድርጅት ኖርዌይ እና የኢትዮጵያ የጋራ መድረክ የተሰጠ የአቋም መግለጫ !!

አገራችን ኢትዮጵያ በጎጠኛና ዘረኛ ቡድን መዳፍ ስር ወድቃ  ህዝቦቿ ከመቼውም እጅግ የከፋ የመከራና ስቃይ  ፅዋ  እየጠጡ ተዋርደውና ተንቀው በመኖር እነሆ 25 የግፍ አመታት ተቆጠሩ፤ ዘረኛውና አምባገነኑ ቡድን ፖለቲካውን፣ ኢኮኖሚውንና ማህበራዊ እሴቶችን ሙሉ በሙሉ ተቆጣጥሮ በማንአለብኝነት፣ ቅጥ በአጣ ትምክህትና አረመኔያዊነት በኢትዮጵያና ህዝቦቿ ላይ ሂትለ...

 
Amharic news
 

ታላቅ ህዝባዊ ስብሰባ ጥሪ በአገራችን ወቅታዊ ሁኔታ እንመካከር !

በኖርዌይ ለምትኖሩ ትውልደኢትዮጵያ በሙሉ ! ለዲሞክራሲያዊ ለውጥ በኢትዮጵያ ድጋፍ ድርጅት በኖርዌይ አባሎች እንዲሁም በኖርዌይ ለምትኖሩ ትውልደኢትዮጵያ በሙሉ ! ኢትዮጵያዊን እንደ ወያኔ ዘመን የተዋረዱበት የተናቁበትና የተበደሉበት ጊዜ የለም። በአሁኑ ወቅት አገሪቱ ና ህዝቧ ከፊታቸው የተጋረጠውችግር የመሰረታዊ የዲሞክራሲ ና የሰብኣዊ መብቶች አለመከበር ጥያቄ...
 
Amharic news
 

የዲሞክራሲያዊ ለውጥ በኢትዮጵያ ድጋፍ ድርጅት ኖርዌይ የአቋም መግለጫ ጳጉሜ 3, 2008 ኖርዌይ !!

በንጹሀን ዜጎች ላይ የሚፈጽመው  ጭፍጨፋ ይቁም!! ዘረኛው የወያኔ ቡድን በሁሉም የሀገሪችን ግዛቶች ውስጥ በታሪክ ታይቶና ተሰምቶ በማይታወቅ ሁኔታ የማፈን የመግደልና እንዲሁም የጅምላ ጭፍጨፋዎችን በንጹሀን የአማራና የኦሮሞ ዜጎች እንዲሁም ሌሎች ብሄረሰቦች ላይ ያለምንም እርሕራሔ እየፈጸመ ይገኛል። በተለይም ካለፈው ሐምሌ 5 ቀን 2008 ዓ.ም. ጀምሮ በጎንደ...

 
Amharic news
 

የዲሞክራሲያዊ ለውጥ በኢትዮጵያ ድጋፍ ድርጅት ኖርዌይ የአቋም መግለጫ ሐምሌ 15, 2008 ኖርዌይ !!

የጎንደር ሕዝብ እያደረገ ያለውን ፍትሃዊ ትግል ሙሉ በሙሉ እንደግፋለን !! የዲሞክራሲያዊ ለውጥ በኢትዮጵያ ድጋፍ ድርጅት ኖርዌይ የአቋም መግለጫ ሐምሌ 15, 2008 ኖርዌይ !! ዴሞክራሲያዊ ለውጥ በኢትዮጲያ ድጋፍ ድርጅት በኖርዌይ ከተቋቋመበት መሰረታዊ ዓላማዎች አንዱና ዋነኛው በሃገራችን ኢትዮጵያ ያለውን ኢ–ፍትሃዊና  የአንድ ዘር የበላይነት አገ...
 
Amharic news
 

በዲምክራሲያዊ ለውጥ በኢትዮጵያ የድጋፍ ድርጅት ኖርዌይ አዘጋጅነት ጅን 23 /2016 በኖርዌይ ኦስሎ ስላማዊ ስልፍ ተካሄደ!!

የግንቦት 7 ዋና ፀሀፊ አቶ አንዳርጋቸው ፅጌ በየመን የፀጥታ ሃይሎች ታግተው ለዘረኛውና አፋኙ የወያኔ ቡድን ተላልፈው የተሰጡበትን ሁለተኛ ዓመት ምክንያት በማድረግ በዓለም አቀፍ ደረጃ የሚካሄደው ሰላማዊ ሰልፍ በኖርዌይ ደረጃ የዲሞክራሲያዊ ለውጥ በኢትዮጵያ የድጋፍ ድርጅት ኖርዌይ አስተባባሪነት በጁን 23/ 2016 በእንግሊዝ ኢምባሲ ፊት ለፊት እልህና ቁጭት...

 
Ethiopia
 

የኖርዲክ ሐገራት አርበኞች ግንቦት 7 ሕዝባዊ ውይይትና ገቢ ማሰባሰቢያ ፕሮግራም በኦስሎ ኖርዌይ ተካሄደ፡፡ ጁን 4/2016 የኖርዲክ ሐገራት የአርበኞች ግንቦት ሰባትሕዝባዊ ስብሰባና የገቢ ማሰባሰቢያ አጠቃላይ ሪፖርት(ዘገባ) ።

ፕሮግራሙ ለነፃነት በረሐ የወረዱት የንቅናቄው መሪ አርበኛ ፕሮፌሰር ብርሐኑ ነጋ፣ ፕ/ሮ ጌታቸው በጋሻው ከቪዥኝ ኢትዮጵያ የክብር እንግዶች እና በብዙ መቶ የሚቆጠሩ የንቅናቄው አባላት እና ደጋፊዎች በተገኙበት በታላቅ ድምቀት ተከናውኑዋል። በተለይ  ከኖርዌይ ውጭ ከስዊድን የመጡት የንቅናቄው አባላት እና ደጋፊዎች ለዝግጅቱ ድምቀት ከፍተኛ አስተዋፆ ያደረጉ ሲሆ...
 
Amharic news
 

ታላቅ ህዝባዊ ስብስባ ና የገቢማስባስቢያ በኦስሎ ኖርዌይ ተካሄደ !

በዲምክራሲያዊ ለውጥ በኢትዮጵያ የድጋፍ ድርጅት ኖርዌይ አዘጋጅነት ቅዳሜ ጅን 4 /2016 በኖርዌይ ኦስሎ ከተማ የአርበኞች ግንቦት7ታላቅ ህዝባዊ ስብስባ እና የገቢማሰባስቢያ ዝግጅት በተሳካ ሁኔታ ተካሄደ:: በሕዝባዊ ስብሰባው ላይ ቁጥራቸው በብዙ መቶወች የሚጠጉ የንቅናቄው አባሎችና ደጋፊወች ለድርጅቱና ለመሪያችው አጋነታቸውን ለማሳየት ከኦስሎ እና ከመላው ኖ...