Democratic Change in Ethiopia Support Organization Norway

 
 


 
News
 

 
Amharic news
 
 
 
Amharic news
 

የምናዉቀዉ ህወሀት ዘመን ላይመለስ አክትሟል፤ በፍስሀ አሸቱ (ዶ/ር)

በፍስሀ አሸቱ (ዶ/ር) ጊዜ የማያሳየን ነገር የለም፤ ትግስት ካለና አምላክ ከፈቀደ ደሞ የማይሆን ነገር የለም። እስኪ ራሳችንን ወደሗላ መለስ ብለን ሥድስት ወራት በምናባችን እንመለስና ጊዜን የሗልዮሽ እንቃኘዉ። በዚያን ግዜ እኔ ለዉጥ በምን ያክል ቅበጽነትና ሁኔታ ሊመጣ እንደሚችል አናዉቅም፤ ሰርገኛ መጣ ብለን ከምንሯሯጥ ተሰባስበን ለማናቸዉም አጋጣሚ እንዘ...
 
Amharic news
 

አደባባይ ወጥተህ አልቅስ የተባለ ሕዝብና ልክየለሽ ውርደቱ

ዳኝቸው ቢያድግልኝ ሞት ክፉና ደግ ሳይመርጥ በፈቀደው ሰዐት ያሻውን ይዞ ይሄዳል። አንዳንዶች ሰው አዋርዶ ማሰገድ ይለምዱና ሞትም የሚሰግድላቸው ይመስላቸዋል።  በዚህ ምድር የሚኖሩት ለቅጽበት መሆኑን ልብ ያላሉ ልባቸው በዕብሪት የተሞላም እነሆ የስለላ ድርጅቶች መረጃ፣ የመከላከያ ሃይል ትጥቅ ወይም የዘረፉት ገንዘብ መጠን በጊዜው ከሚጠለሉበት አናሳ የሬሳ ሣጥ...

 
Amharic news
 

ሰበር ዜና፡ የፍትሕ ዋና አዘጋጅ ክስ ተቋረጠ

BY TAMIRU TSIGE የፌደራል ዓቃቤ ሕግ በመሠረተበት ሦስት ክሶች ምክንያት ነሐሴ 17 ቀን 2004 ዓ.ም. ዋስትና ተከልክሎ በማረሚያ ቤት እንዲቆይ የተደረገው የፍትሕ ጋዜጣ ዋና አዘጋጅ ተመስገን ደሳለኝ በዛሬው ዕለት ክሱ እንዲቋረጥ ተደረገ፡፡ ክሱ እንዲቋረጥ ያዘዘው ከሳሹ የፌደራል ዓቃቤ ሕግ ሲሆን፣ ለክሱ መቋረጥ በምክንያትነት ያቀረበው ተጨማሪ ምርመ...
 
Amharic news
 

የፍትህ ጋዜጣ ዋና አዘጋጅ ተመስገን ደሳለኝ መጥሪያ ሳይደርሰውና፣ ምንም አይነት መረጃ ሳይኖረው በሌለበት ሶስት ክሶች ተመሰረቱበት

በዛሬው እለት የፍትህ ጋዜጣ ዋና አዘጋጅ ተመስገን ደሳለኝ መጥሪያ ሳይደርሰውና፣ ምንም አይነት መረጃ ሳይኖረው በሌለበት ሶስት ክሶች እንደተመሰረቱበት ታውቋል። ስለዚህም ይህ አስገራሚ ክስ እዚሁ መግለጫ ላይ መካተት ይኖርበታል ብዬ አምናለሁ። ለማንኛውም ተመስገን ይህንኑ ጉዳይ አስመልክቶ በፌስ ቡክ ያስተላለፈልንን መረጃ ተመልከቱ፡፡ “ፍትህ ጋዜጣ እንዳትታተም...

 
Amharic news
 

አብዮታዊ ዴሞክራሲ ልጆቿን እየበላች ነውን!?

(የአቤ ቶኪቻው ስላቆች) ይህ ጨዋታ ለዚህ ሳምንት ፍትህ ጋዜጣ የተላከ ነበር። ነገር ግን ፍትህ አሁንም በሀገሪቱ እንድትኖር ሰዎቻችን አልፈቀዱም። በፍርድ ቤት የታዘዘው ብርሃንና ሰላም ማተሚያ ቤት “መጀመሪያ ሌላ ቦታ አሳትሙና በሚቀጥለው ሳምንት እኔ አትምላችኋለው” ብሎ መልስ ሰጠ ሲባል ሰማሁኝ። ይሄ በጣም አስቂኝ ነው…! ሌላ ማተሚያ ቤት እኮ የለም። አን...
 
Amharic news
 

መነገር ያለበት ቁጥር ሁለት! በልጅግ ዓሊ

ብደላ ኦጀላን(Abdullah Ocalan) የኩርዲስታን የሠራተኛ ፓርቲ (Kurdistan Workers’ Party) መሪ ነበር። ይህ ግለሰብ እንደ አውሮፓውያን አቆጣጠር በ1999 ኬንያ ውስጥ ተይዞ ዓይኑ በእራፊ ጨርቅ ተሸፍኖ፣ ሁለት እጆቹ ታስረው ወደ ቱርክ ሲወሰድ በዓለም የዜና ማሰራጫ በወቅቱ ታይቷል። በአሁኑ ወቅት አብደላ በቱርክ መንግሥት የዕድሜ ልክ ፍር...

 
Amharic news
 

“እስላም ክርስቲያኑ ባንድ ሆነ ፆማቸው… ከአምላክ ለመድረስ ቀጠሮ እንዳላቸው” ማን ያውቃል!

አቤ ቶኪቻው የአሁኑ አመጣጤ ክርስቲያን ወዳጆቼን አንኳን ለፆመ ፍልሰታ አደረሳችሁ ለማለት እና ሙስሊም ወዳጆቼን ደግሞ የተጀመረው “ዱዓ” ይቀጥልልን ብሎ ለማበከር ቢሆንም “በልጅ አመካኝቶ ይበላል እንኩቶ” እንዲል እንኮቶ ያማረው አባት… እግረ መንገዴን  ከመጣሁ አይቀር ኮስተር ብዬ የማነሳው አንድ ጉዳይ አለኝ። ትላንት አንድ መረጃ ለጥፌ ነበር። መረጃው “በ...
 
Amharic news
 

ስለ ጠቅላይ ሚኒስትሬ ዝም አልልም!

አቤ ቶኪቻው ይቺ ጨዋታ አሁን በቅርቡ “ቅምሻ” ብለን የተቃመስናት አንድ ጨዋታ ናት። የዛኔ ለእርስዎ ካቃመስኩዎ በኋላ ጨዋታዋ ስትጠናቀቅ ለተወዳጇ ፍትህ ጋዜጣ ልኬያት ነበር። መንግስቴ “ፍትህ የለም” ብሎ ከልክሎ ሳትታም ቀረች። እንጀምር፤ ባለፈው ሳምንት ፍትህ ጋዜጣችን በፍትህ ሚኒስቴር ታግዳ ነበር። ምነው? ሲባል “ለሀገር ደህንነት ስጋት የሚሆን ወሬ ይዛ...

 
Amharic news
 

የህወሃት አባላት ስብሰባ እንዲጠራ እየጠየቁ ነው!

(ልዩ ግምገማ) ኢ.ኤም.ኤፍ – ከቀድሞው ጠቅላይ ሚንስትር መለስ ዜናዊ ድንገተኛ ህመም በኋላ ከህወሃት አካባቢ መልካም ወሬ አይሰማም። በውጭ ሲታይ አሁንም የጠነከሩ ቢመስሉም ውስጥ ውስጡን ግን መጎሻሸማቸው አልቀረም። በተለይም የህወሃት (ህዝባዊ ወያነ ሃርነት ትግራይ) ሊቀ መንበር የነበረው መለስ ዜናዊ በቅርብ ጊዜ ውስጥ ተሽሎት ወደ ስራ እንደማይመለስ በመገ...