Democratic Change in Ethiopia Support Organization Norway

 
 


 
News
 

 
Archive for October, 2017
 
 
 
Amharic news
 

የኖርዌይ ኦስሎ ወጣቶች ስለአገራቸው ውይይት አካሄዱ

የዲሞክራሲ ለውጥ በኢትዮጵያ ድጋፍ ድርጅት በኖርዌይ የወጣቶች ክፍል ቅዳሜ ጥቅምት 10/2007 ዓም(ኦክቶበር 25/2014) “ለአገር እድገትና ለድሞክራሲ ግንባታ የወጣቶች አስትዋጾ” በሚል ሰፊ ውይይት ከ15:00 እስከ 18:00 ስዓት ተካሄደ። የመግቢያ ንግግሩ በድርጅቱ ህዝብ ግንኙነት በአቶ አቢ አማረ የውይይቱን ዓላማና አስፈላጊነት ለተሳታፊው በመግለጽ ወጣ...
 
Ethiopia
 

ባነሰ ወጪ ድልን መቀዳጃ አመቺ ጊዜ ላይ ነን – እንጠቀምበት!

በአለፈው አንድ ወር ጊዜ ውስጥ በምንም የማይገናኙ እና የተመሰቃቀሉ የሚመስሉ፤ በጥልቀት ላያቸው ግን የተያያዙና የተደጋገፉ ከመሆናቸው አልፎ እንደከዋክብት ፈለግ አቅጣጫን የሚያመላክቱ በርካታ ክስተቶች ተስተውለዋል። የጊዜ ቅደም ተከተላቸውን ሳንጠብቅ አንዳንዱን ለአብነት ያህል እናንሳ። በማኅበረ ቅዱሳን ላይ የዘነበው የዘለፋና የዛቻ ውርጅብኝ ህወሓት በቀጥታ ...

 
Amharic news
 

አቶ ቴዎድሮስ አድሐኖም በኖርዌይ ኦስሎ ተዋረደ

በኖርዌይ ኦስሎ ከተማ invest in Ethiopia በመሚል ሽፋን የኖርዌጅያን አፍሪካን የንግድ ማህበር ባዘጋጀው የኖርዌይ ባለሃብቶች ስብሰባ ላይ ለመካፈል በእለቱ ከቀኑ 08፡35 ወደ ኦስሎ የመጣው የወያኔ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አቶ ቴዎድሮስ አድሃኖም በኖርዌይ በሚኖሩና ከተለያዩ ከተሞች በመጡ ቁጥራቸዉ ከሁለት መቶ በላይ በሚሆኑ ኢትዮጵያውያን ውግዘትና ዉር...
 
News
 

https://www.youtube.com/watch?v=w1G11uzGl3A&feature=youtu.be

 
Amharic news
 

የውያኔ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ልኡካን ብድን በኖርዌይ ኦስሎ ከፍተኛ ተቃውሞ ገጠማችው

የኖርዌይ አፍሪካ የንግድ ማህበር በኦክቶበር 16, 2014 ባዘጋጀው ሴሚናር ላይ ለመካፈል በማህበሩ ተጋባዠ በመሆን ወደ ኖርዌይ የመጡ የውያኔ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዶር ቲዮድሮስ አድሃኖም እና በስዊዲን የኢትዮጲያ አምባሳደር የሆኑት ወይንሽት ታደስ እንዲሁም ሌሎች ተላላኪ የወያኔ ባለ ስልጣናት በዲሞክራሲያዊ ለውጥ በኢትዮጵያ የድጋፍ ድርጅት ኖርዌይ በተጠራው ...
 
Ethiopia
 

Ethiopian Editor Convicted for Inciting Public With Articles

By William Davison, Bloomberg An Ethiopian editor is facing as many as 10 years in prison after being convicted of inciting the public against the government through his newspaper articles, his lawyer said. Temesgen Desalegn, t...

 
Amharic news
 

የወያኔ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አቶ ቴዎድሮች አድሃኖም በኦስሎ ተዋረዱ!

ዴሴሶን ራዲዮ ኦክቶበር 11 2014 ተግባር የማንነት ምልክት ይሆናል ንግግር ወይም ጸሁፍ የአስተሳስብ ብስለትን ወይም ክስረትን ያሳያል ። የአገራችንን ስልጣን ተዋረድ ከላይ እስከታች እንመራለን የሚሉ ግለስቦችን ስናይ ግን በአስተሳ ሰባቸው ሳይሆን በሎሌነታችው፣ በማልማታችው ሳይሆን ፍጽም ርህራሄ አልባነታች ተመርጠው ወደ በትረ ስልጣ ሲሽጋገሩ ይታያሉ ። ይህ...
 
Ethiopia
 

የሕወሓት/ኢህአዴግ መንግስት በ23 ዓመት ጉዞው ያፈራቸው ጄኔራል መኮንኖች ከወታደራዊ አመራር ሳይንስ ትምህርት እና ስልጠና አንፃር ሲመዘኑ/ በግንቦት 7 የወታደራዊ ጉዳዮች ቡድን የተዘጋጀ ጥናታዊ ፅሁፍ ክፍል 1

የሕወሓት/ኢህአዴግ መንግስት በ23 ዓመት ጉዞው ያፈራቸው ጄኔራል መኮንኖች  ከወታደራዊ አመራር ሳይንስ ትምህርት እና ስልጠና አንፃር ሲመዘኑ በግንቦት 7  የወታደራዊ ጉዳዮች ቡድን የተዘጋጀ ጥናታዊ ፅሁፍ ክፍል 1 መስከረም 2007 ዓ.ም.   የርዕስ ማውጫ መግቢያ. 2 1…… የወታደርዊ አመራር ምንነትና ዋና ዋና የአመራር እርከኖች፤. 3 2…… የወታደራዊ አመ...

 
Amharic news
 

ሰልጣኙንም አሰልጣኙንም ያንገሸገሻቸዉ ሥልጠና

አባትና የ10ኛ ክፍል ተማሪ ልጁ አምርረዉ ሲጨቃጨቁ እናት ትደርስና . . . . እባክሽ ልጄ አባትሽ የሚልሽን ለምን አትሰሚም ብላ ልጇን ትቆጣታለች። ልጅት ከተቀመጠችበት ትነሳና ምነዉ እማዬ ምኑን ነዉ የምሰማዉ፤ አባዬኮ እሱ እራሱ የማያዉቀዉን ነገር ላሳይሽ እያለኝ ነዉ ብላ ንግግሯን ሳትጨርስ በቁጣዉ ብዛት ፊቱ እንደ ፊኛ ያበጠዉ አበቷ ካንቺ ማወቅ ዬኔ አ...
 
Ethiopia
 

አሜሪካ በኢትዮጵያ ላይ የያዘችውን ፓሊሲ ትመርምር

መስከረም 15 ቀን 2007 ዓም፣ የዩ. ኤስ. አሜሪካ ፕሬዚዳንት ባራክ ኦቦማና ባልደረቦቻቸው በአንድ በኩል ኃይለማርያም ደሣለኝና አለቆቹ በሌላ በኩል ሆነው የሁለትዮሽ ስብሰባ ተደርጎ ነበር። በዚህ ስብሰባ ላይ ፕሬዚዳንት ኦባማ ያደረጉት ንግግር የዲፕሎማሲ ጨዋነት ከሚጠይቀው ርቀት በላይ ተጉዘው ሸሪኮቻቸው ባልሠሯቸው ጀብዶች ማሞገሳቸው አሳዝኖናል። ፕሬዚዳንት...