Democratic Change in Ethiopia Support Organization Norway

 
 


 
News
 


 
Latest news
 
 
 
Ethiopia
 

የዴሞክራሲዊ ለውጥ በኢትዮጵያ ድጋፍ ድርጅት በኖርዌይ የስታቫንገር ቅርንጫፍ ሰላማዊ ሰልፍና የሻማ ማብራት በደመቀ መልኩ ተካሂዷል፡ ፡

የዴሞክራሲዊ ለውጥ በኢትዮጵያ ድጋፍ ድርጅት በኖርዌይ የስታቫንገር ቅርንጫፍ ዛሬ ማለትም 06/10/16 ያዘጋጀው ሰላማዊ ሰልፍና የሻማ ማብራት በደመቀ መልኩ አካሂዷል፡ ፡ ዝግጅቱን የታደሙ ከስታቫነርና ከአጎራባች ከተሞች እርቀቱ  ሳያግዳቸው የተሰባሰቡ በርካታ ኢትዮጲያዊያን ታድመውበታል፡፡ አንባገነኑና ዘረኛው የወያኔ አገዛዝ በሃገራችንና በሕባችን ላይ እያደረ...
 
 
Ethiopia
 

የዲምክራሲለውጥ በኢትዮጵያ ድጋፍ ድርጅት ኖርዌይ እና የኢትዮጵያ የጋራ መድረክ የተሰጠ የአቋም መግለጫ !!

አገራችን ኢትዮጵያ በጎጠኛና ዘረኛ ቡድን መዳፍ ስር ወድቃ  ህዝቦቿ ከመቼውም እጅግ የከፋ የመከራና ስቃይ  ፅዋ  እየጠጡ ተዋርደውና ተንቀው በመኖር እነሆ 25 የግፍ አመታት ተቆጠሩ፤ ዘረኛውና አምባገነኑ ቡድን ፖለቲካውን፣ ኢኮኖሚውንና ማህበራዊ እሴቶችን ሙሉ በሙሉ ተቆጣጥሮ በማንአለብኝነት፣ ቅጥ በአጣ ትምክህትና አረመኔያዊነት በኢትዮጵያና ህዝቦቿ ላይ ሂትለ...
 

 
 
Ethiopia
 

የኖርዲክ ሐገራት አርበኞች ግንቦት 7 ሕዝባዊ ውይይትና ገቢ ማሰባሰቢያ ፕሮግራም በኦስሎ ኖርዌይ ተካሄደ፡፡ ጁን 4/2016 የኖርዲክ ሐገራት የአርበኞች ግንቦት ሰባትሕዝባዊ ስብሰባና የገቢ ማሰባሰቢያ አጠቃላይ ሪፖርት(ዘገባ) ።

ፕሮግራሙ ለነፃነት በረሐ የወረዱት የንቅናቄው መሪ አርበኛ ፕሮፌሰር ብርሐኑ ነጋ፣ ፕ/ሮ ጌታቸው በጋሻው ከቪዥኝ ኢትዮጵያ የክብር እንግዶች እና በብዙ መቶ የሚቆጠሩ የንቅናቄው አባላት እና ደጋፊዎች በተገኙበት በታላቅ ድምቀት ተከናውኑዋል። በተለይ  ከኖርዌይ ውጭ ከስዊድን የመጡት የንቅናቄው አባላት እና ደጋፊዎች ለዝግጅቱ ድምቀት ከፍተኛ አስተዋፆ ያደረጉ ሲሆ...
 
 
International
 

Press statement on Patriots-Ginbot 7 Movement for Unity and Democracy discussion and fund raising event on June 4, 2016 in Oslo, Norway.

We are very pleased to announce this grand event and cordially invite all Ethiopians and friends of Ethiopia to it. The purpose of the event is to hold discussions on the current status of the struggle the Patriots-Ginbot 7 mov...
 

 
 
International
 

Demonstration in Oslo against the dictatorial regime in Ethiopia

Demonstration in Oslo against the dictatorial regime in Ethiopia We Ethiopians and friends of Ethiopians in Oslo Norway protest against the extreme human right violations such as killings, tortures, extrajudicial imprisonment, ...
 
 
Ethiopia
 

Statement by the Democratic Change in Ethiopia Support Organization in Norway

Statement by the Democratic Change in Ethiopia Support Organization in Norway (DCESON) Date : 08.12.2015 We the members of the DCESON strongly condemn the killings the regime of the Tigray People`s Liberation Front has perpetua...
 

 
 
News
 

የዲሞክራሲያዊ ለውጥ በኢትዮጵያ ድጋፍ ድርጅት የአቋም መግለጫ ታህሳስ 16, 2008

የዲሞክራሲያዊ ለውጥ በኢትዮጵያ ድጋፍ ድርጅት ኖርዌይ የአቋም መግለጫ ታህሳስ 16, 2008 ኖርዌይ!! እኛ የዲሞክራሲያዊ ለውጥ በኢትዮጵያ ድጋፍ ድርጅት አባላት የወያኔ መንግስት በኢትዮጵያ በኦሮሞ ወጣት ተማሪዎችና በጎንደር ሕዝብ ላይ ያደረሰውን ግድያ በጥብቅ እናዋግዛለን! ሰሞኑን በሃገራችን የተለያዩ ግዛቶች በኢትዮጵያዉያን ላይ እየደርሰ ያለዉ ጥቃት ከመቼ...
 
 
Ethiopia
 

አርበኞች ግንቦት 7 – የወገኖቻችን ስቃይ፣ ችግርና ብሶት በያለንበት ይሰማን፤ ለመፍትሔውም በጋራ እንነሳ!

በአዲስ አበባ ማስተር ፕላን ሰበብ በከተማዋ ዙርያ ያሉ ወገኖቻችንን ማፈናቀል በመላው የኢትዮጵያ ሕዝብ ላይ የተፈፀመ ጥቃት ነው። በማስተር ፕላኑ ሰበብ የሚፈናቀሉ ገበሬዎች የሁላችን ወላጆች፣ ወንድሞችና እህቶች ናቸው። በማስተር ፕላኑ ሰበብ የምንፈናቀለው ሁላችንም ነን። ይህን መሰሪ ፕላን በመቃወም ላይ ያሉት የኦሮሞ ተወላጅ ወገኖቻችን ትግል ፍትሀዊ በመሆኑ ...
 

 
 
Ethiopia
 

የኢትዮጵያ ወጣቶች ክልል፣ ቋንቋም ሆነ ሀይማኖት ሳይገድባቸው በጋራ ይቁሙ!

ከ1950ዎቹ ጀምሮ የተደረጉ ሕዝባዊ ንቅናቄዎች በሙሉ የተጠነሰሱትና የተመሩት እድሜያቸው ከሠላሳ አምስት ዓመት በታች በሆኑ ወጣቶች ነው። የ1997 ምርጫ ታሪካዊ እንዲሆን ያደረጉ፤ የሚያዝያ 30 ቀን 1997ን ታላቅ ሰልፍ ያደራጁ፤ ሕዝብን አደፈፍረው ለምርጫ በማሰለፍ ግንቦት 7 ቀን 1997 ታሪካዊ ዕለት እንድትሆን ያደረጉ፤ በኋላም “ድምፃችንን አናስነጥቅም”...
 
 
Ginbot 7
 

ግንቦት 7 መሆን ያኮራል ፣ ከጀግኖች መቀላቀል ለሃገር ክብር መሰዋት መሆን፣ ለህዝብ ነፅነት መሞት ..

ግንቦት 7 መሆን ያኮራል ፣  ከጀግኖች መቀላቀል ለሃገር ክብር መሰዋት መሆን፣  ለህዝብ ነፅነት መሞት፣  የተዘናበለውን የኢትዮጽያ ባንዲራ በመስዋዕትነታችን ማንሳት ፣ የነሽብሬን የነብዩን ደም መመለስ  ፣ ከጀርናም ጀግና  የሚያስኝ  ሳይተኩስ የሚገድል ገናና  መንፈስ ያለው የአሽናፊነት ራእይ የሰነቀ ድርጅት ስም  ። በጠላታችው እጅ ወድቀው እንካን  ለእናት...
 

 
 
Ethiopia
 

President Obama’s Decision to Travel to Ethiopia is very Troubling By : Jeffrey Smith

Robert F. Kennedy Center for Justice and Human Rights June 24, 2015 (AFP) – President Barack Obama will in late July become the first sitting American leader to visit Ethiopia and the headquarters of the African Union, the Whit...
 
 
Ethiopia
 

ከቴፒ ወጣቶች የምንማራቸው ቁም ነገሮች

በደቡብ ኢትዮጵያ ሸካ ዞን የሚገኙ የቴፒ ወጣቶች በህወሓት አገዛዝ የሚደርስባቸው በደል አንገሽግሿቸው ራሳቸውን አደራጅተው በአገዛዙ ላይ እርምጃ መውሰድ ከጀመሩ በርካታ ወራት ተቆጥረዋል። እነዚህ ወጣቶች ግንቦት 27 ቀን 2007 ዓ.ም. በአካባቢያቸው የሚገኝን አንድ የፓሊስ ጣቢያ ወረው እስረኞችን ማስፈታታቸው በመላው ኢትዮጵያ እንዲታወቁ ምክንያት ሆኗል፤ የአ...